ጨረታ
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦረና ዞን በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የኑሮ ማሻሻያ፣ የአየር ንብረት መቋቋም አቅም ግንባታ፣ የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደርና የማህበረሰብ ልማት ፕሮጀክቶች፡ የፕሮጀክት ሥራዎችን፣ ውጤቶችን፣ የማህበረሰብ ልምዶችንና የስኬት ታሪኮችን በሙያዊ መልኩ ለመመዝገብና ለማሰራጨት የዶክመንቴሽን፣ የቪዲዮ፣ የፎቶግራፍ፣ የኦዲዮ/ፖድካስት፣ የህትመትና የዲጂታል ይዘት የማዘጋጀት አገልግሎት ከዚህ በታች ባለው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦረና ዞን በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ
ተዘግቷል 16 ኦክቶበር 2026
አርብ፣ 16 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 6፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "16/10/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
