ZaWi HuB
ጨረታ

ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በረንዳ ላይ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቡና አገልግሎት የሚውል ቦታን ለማከራየት የወጣ ግልጽ ጨረታ:: ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Unknown buyer

ተዘግቷል 27 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 27 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 17፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "27/10/2026 15:29"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።