TenderRef YCFCU/29394/19
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union
Deadline 2 Nov 2026
Monday, 2 November 2026 · ጥቅምት 23, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “02/11/2026 01:30”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
(YCFCU) LTD
ቁጥር፡-YCFCU/29394/19
ቀን፡-05 /02 /2019
የጨረታ ማስታወቂያ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት
• የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ፡፡
• ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
• ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
• ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ፡፡
• ጨረታዉ በቀን 23/02/2019ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
• ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡
• ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
• ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አድራሻ፡-
ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ
በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ፡-011 471 70 19/18/17
Physical Address:
Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,
Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in
Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail [email protected] P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10
Full notice
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD ቁጥር፡-YCFCU/29394/19 ቀን፡-05 /02 /2019 የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ፡፡ ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ፡፡ ጨረታዉ በቀን 23/02/2019ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ፡- ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ስልክ፡-011 471 70 19/18/17 Physical Address: Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd E-mail [email protected] P.O.BOX: 122641 TEL:+251(0)114-71-70-19 /18/ 17 FAX: +251(0)114-71-70-10
Source: original notice
