ZaWi HuB
ጨረታማጣቀሻ YCFCU/29394/19

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union

የመጨረሻ ቀን 2 ህዳር 2026

ሰኞ፣ 2 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 23፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "02/11/2026 01:30"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

(YCFCU) LTD
ቁጥር፡-YCFCU/29394/19 ቀን፡-05 /02 /2019 የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ፡፡ • ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ • ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡ • ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ፡፡ • ጨረታዉ በቀን 23/02/2019ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ • ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡ • ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ፡- ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ስልክ፡-011 471 70 19/18/17 Physical Address: Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd E-mail [email protected] P.O.BOX: 122641 TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10
ሙሉ ማስታወቂያ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD ቁጥር፡-YCFCU/29394/19 ቀን፡-05 /02 /2019 የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ፡፡ ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡ ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ፡፡ ጨረታዉ በቀን 23/02/2019ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ፡- ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ስልክ፡-011 471 70 19/18/17 Physical Address: Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd E-mail [email protected] P.O.BOX: 122641 TEL:+251(0)114-71-70-19 /18/ 17 FAX: +251(0)114-71-70-10

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ