ZaWi HuB
ጨረታ

ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች የሰው ኃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለዋና መ/ቤት እና ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል።

Tsehay Insurance S.C.

ይዘጋል 29 ኦክቶበር 2026 (ነገ)

ሐሙስ፣ 29 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 19፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "29/10/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ግልፅ ጨረታ
ቁጥር.: ፀኢ/ግንአ/005/2019 ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች የሰው ኃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለዋና መ/ቤት እና ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ።
ሎት 2፡-የፅዳት አገልግሎት
• ተወዳዳሪዎች ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ። • የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊረንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ። • የጨረታ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቦሌ ድልድይ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው 3ኛ ፎቅ የኩባንያው የፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ፣ ከጥቅምት 09/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። • ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። • የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ይሆናል። ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ ሆኖ፣ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። • ግልጽ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጠዋት 4:15 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡- ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት ቦሌ ድልድይ፣ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ስልክ፡ +251 111 119 70 /71
ሙሉ ማስታወቂያ
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሰው ሃይል አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር.: ፀኢ/ግንአ/005/2019 ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች የሰው ኃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለዋና መ/ቤት እና ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ። ሎት 1፡-የጥበቃ አገልግሎት ሎት 2፡-የፅዳት አገልግሎት ተወዳዳሪዎች ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ። የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊረንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ። የጨረታ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቦሌ ድልድይ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው 3ኛ ፎቅ የኩባንያው የፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ፣ ከጥቅምት 09/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ይሆናል። ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ ሆኖ፣ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ግልጽ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጠዋት 4:15 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡- ፀሐይ ኢንሹራንስ አ . ማ ዋና መሥሪያ ቤት ቦሌ ድልድይ፣ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ስልክ፡ + 251 111 119 70 /71

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ