Tender

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ደህንነት ለመጠበቅና ድገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill/Maintenance Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

Closes 16 Sept 2026 (today)

Wednesday, 16 September 2026 · መስከረም 6, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “16/09/2026 09:43