Tender
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
Ethiopian Red Cross Society (ERCS)
Closes 29 Oct 2026 (tomorrow)
Thursday, 29 October 2026 · ጥቅምት 19, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “29/10/2026 12:07”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፣
• የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በተቋማችን ኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም ቴሌግራም አድራሻ @redcrosstrainingeth ያግኙን ወይም በግንባር በመገኘት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 400.00 በመግዛት ዋጋ መስጠት፣
• በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣
• የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እሁድን ሳይጨምር ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብዓዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባችኋል፣
• ሳምኘል ማያያዝ ይኖርባችኋል፣
• የምታቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፣
• ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣
• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለማሟላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፣
• ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፣ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በተቋማችን ኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም ቴሌግራም አድራሻ @redcrosstrainingeth ያግኙን ወይም በግንባር በመገኘት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 400.00 በመግዛት ዋጋ መስጠት፣ በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣ የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እሁድን ሳይጨምር ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብዓዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባችኋል፣ ሳምኘል ማያያዝ ይኖርባችኋል፣ የምታቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፣ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለማሟላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፣ ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኀበር ማሰልጠኛ ተቋም ሳሪስ ከአደይ አበባ 400 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ 0114420235 አዲስ አበባ
Source: original notice
