ZaWi HuB
ጨረታ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣

Ethiopian Red Cross Society (ERCS)

ይዘጋል 29 ኦክቶበር 2026 (ነገ)

ሐሙስ፣ 29 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 19፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "29/10/2026 12:07"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ • ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፣ • የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በተቋማችን ኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም ቴሌግራም አድራሻ @redcrosstrainingeth ያግኙን ወይም በግንባር በመገኘት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 400.00 በመግዛት ዋጋ መስጠት፣ • በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣ • የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እሁድን ሳይጨምር ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብዓዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባችኋል፣ • ሳምኘል ማያያዝ ይኖርባችኋል፣ • የምታቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፣ • ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣ • ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለማሟላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፣ • ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፣ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በተቋማችን ኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም ቴሌግራም አድራሻ @redcrosstrainingeth ያግኙን ወይም በግንባር በመገኘት በሳጥኑ ውስጥ የሚካተቱን እና የሳጥኑን ልኬትና አይነት የያዘ ዶክመንት በብር 400.00 በመግዛት ዋጋ መስጠት፣ በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣ የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት እሁድን ሳይጨምር ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብዓዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባችኋል፣ ሳምኘል ማያያዝ ይኖርባችኋል፣ የምታቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክን የሚያጠቃልል መሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፣ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለማሟላት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፣ ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኀበር ማሰልጠኛ ተቋም ሳሪስ ከአደይ አበባ 400 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ 0114420235 አዲስ አበባ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ