ZaWi HuB
Tender

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Global Bank Ethiopia S.C

Closed 5 Oct 2026

Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “05/10/2026 12:18”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የጨረታ ቁጥር 04/2026/27
• ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ካለ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • የጨረታ ዋጋው ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡ • ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ • ተጫራቾች ሕንጻውን ባሉበት ቦታ በአካል በመገኘት በአግባቡ ተመልክተው ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡ • ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ስልክ ቁጥር 0115 581204 ወይም 0115 318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Full notice
የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ንብረትነቱ የባንኩ የሆነ G+4 ሕንጻ አወዳድሮ ለ5 ዓመታት ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7 ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ካለ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋጋው ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡ ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ሕንጻውን ባሉበት ቦታ በአካል በመገኘት በአግባቡ ተመልክተው ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ስልክ ቁጥር 0115 581204 ወይም 0115 318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ለጋራ ስኬታችን!

Source: original notice