ZaWi HuB
Tender Hub

Ethiopian Tenders & Bids

Government and private procurement notices, aggregated daily. With deadlines in both the Gregorian and Ethiopian calendars.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Open tenders

3 notices

Clear filters ×
Closed 27 Oct 2026House & Building Rent

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማSource: reportertenders.com

Closed 27 Oct 2026House & Building Rent

አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Awash BankSource: reportertenders.com

Closes 28 Oct 2026 (today)House & Building Rent

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር በመርካቶ አከባቢ ሱቆችን ገንብቶ በማከራየት ያለ ድርጅት ነው፡፡ ስለዚህ ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019–2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል፡፡

Unknown buyerSource: reportertenders.com