ጨረታ
የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ብቁና ልምድ ያላቸውን አማካሪ ድርጅቶች በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተቀባይነት ካላቸው የሂሳብ አያያዝ መርሆዎች (GAAP) ወደ አለም ዓቀፍ የሂሳብ ሪፓርት (IFRS) ድርጅቱ የሚያደርገውን ሽግግር ለመደገፍ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) እና አግባብነት ያለው የቁጥጥር አካል መመሪያዎችን መሠረት በሚያደርግ የ2018፣የ2017 እና 2016 ዓ.ም IFRS ድርጅቱ እንዲተገበር ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
ተዘግቷል 15 ኦክቶበር 2026
ሐሙስ፣ 15 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 5፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "15/10/2026 14:16"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
