Tender

የዘጠኝ አጋር ድርጅቶች ጥምረት፡ ሀንድ ኢን ሀንድ ሆሊስቲክ ቺልድረን ሰርቪስ (HinH)፣ ብሔራዊ የሴቶች በጎ አድራጎት ድርጅት (NYWCO)፣ የአዲስ አበባ ከተማ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት (AACDCO)፣ ሪዲም ዘ ጄኔሬሽን (RtG)፣ ፌዝ ኢን አክሽን (FIA)፣ ዱካ የወጣቶች መር ድርጅት (DYLO)፣ አይ ኬር ፎር ዘ ኔሽን (ICN)፣ ቤተሳይዳ በጎ አድራጎት ድርጅት (BCO) እና ኢንዱራንስ የወጣቶች ማህበር (EYA) በ ‘Windows of Hope Project 2026’ ስር ለቆዳ እና የጨርቃጨርቅ ስፌት ማሽኖች አቅርቦት ብቁ፣ የሆኑ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የዘጠኝ አጋር ድርጅቶች ጥምረት፡ ሀንድ ኢን ሀንድ ሆሊስቲክ ቺልድረን ሰርቪስ (HinH)

Deadline 24 Sept 2026

Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “24/09/2026 04:00