Tender

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በ “Inclusive Dairy Development for Resilience”** ፕሮጀክት ስር፣ በCST አስተባባሪነት እና በJersey Overseas Aid (JOA) የገንዘብ ድጋፍ፣ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ክ/ከ በተመረጡ አካባቢዎች (በአዲስ አበባ አካባቢ) እና በአዲስ አበባ ከተማ ለሚተገበረው ፕሮጀክት የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች በግልጽ የዋጋ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Unknown buyer

Deadline 28 Sept 2026

Monday, 28 September 2026 · መስከረም 18, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “28/09/2026 10:00