Tender
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለተቋሙ የዕለት ተዕለትና የዓመታዊ ሥራ አፈጻጸም የሚያስፈልጉትን የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎቶች፣ የተሽከርካሪዎች ጥገናና ተያያዥ የጋራዥ አገልግሎቶች፣ የጉዞ ወኪል አገልግሎትና የአየር ትኬት አቅርቦት፣ እንዲሁም የህትመት አገልግሎትና የህትመት ውጤቶችን ብቃትና ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎችና አገልግሎት ሰጪዎች ለአንድ ዓመት በውል ለማግኘት፣ ግዥዎቹን በአራት ሎቶች (Lots) በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
Unknown buyer
Closes 17 Sept 2026 (tomorrow)
Thursday, 17 September 2026 · መስከረም 7, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “17/09/2026 10:00”
Source: original notice
