ጨረታ
አክሲዮን ማህበራችን፣ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
አክሲዮን ማህበራችን
የመጨረሻ ቀን 10 ኦክቶበር 2026
ቅዳሜ፣ 10 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 30፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "10/10/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የመዋቅር ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ
አክሲዮን ማህበራችን፣ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን (TOR) ከዋናው መስሪያ ቤት በመውሰድ የጥናት ንድፈ ሐሳባችሁን (proposal) እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን፣ የጨረታውን መክፈቻ ቀን አክሲዮን ማህበራችን በየአድራሻችሁ የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር Dejen Transport Logistics and Trading Share Company የ መዋ ቅ ር ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን ማህበራችን፣ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን (TOR) ከዋናው መስሪያ ቤት በመውሰድ የጥናት ንድፈ ሐሳባችሁን (proposal) እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን፣ የጨረታውን መክፈቻ ቀን አክሲዮን ማህበራችን በየአድራሻችሁ የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ፣ ክ/ከተማ፡- ቂርቆስ፣ ወረዳ፡- 11 በቅሎቤት ጋራድ ሕንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-5-3 ስልክ ቁጥር 0935 98 17 78/ 011 470 65 44 ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር Dejen Transport Logistics & Trading Share Company
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
