Tender

አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዎጽኦ በማድረግ ተልዕኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የልማት ማህበር ነው፡፡ በመሆኑም Model 2025 የሆነ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

Deadline 19 Sept 2026

Saturday, 19 September 2026 · መስከረም 9, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “19/09/2026 18:04