Tender
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS – ለ 49 ተሸከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Trading Businesses Corporation
Deadline 3 Nov 2026
Tuesday, 3 November 2026 · ጥቅምት 24, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “03/11/2026 11:17”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
‹‹
ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS – ለ 49 ተሸከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
• ፍላጎት ያላች ተጫራቾች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ከዚህ በታች የተያያዙትን ማያያዝ አለባቸው፡፡
ዋና ምዝገባ
የታደሰ የንግድ ፈቃድ
የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
ከግብር ነፃ ሰርተፊኬት
በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሠርተፊኬት
የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
• ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 1,00 (አንድ ሺ) ከፍለው ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ከሚገኘው ግዥ ክፍል ከሰኞ እሰከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ፤ ከሠዓት ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሲፒኦ ወይም በባንክ የተራገገጠ (Unconditional Bank Guarantee for recognized bank) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ በዘርፉ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
• የጨረታ መክፈቻ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሠነዳቸውን በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ አሽገው ማስገባት አለባቸው፡፡
• ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊትለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09-18-12-09-61 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
• የመጫረቻ ሠነዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
• ዘርፉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ብ.ግ.ጨ.02 ‹‹ ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS – ለ 49 ተሸከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- ፍላጎት ያላች ተጫራቾች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ከዚህ በታች የተያያዙትን ማያያዝ አለባቸው፡፡ ዋና ምዝገባ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ከግብር ነፃ ሰርተፊኬት በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሠርተፊኬት የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 1,00 (አንድ ሺ) ከፍለው ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት 1 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ከሚገኘው ግዥ ክፍል ከሰኞ እሰከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ፤ ከሠዓት ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሲፒኦ ወይም በባንክ የተራገገጠ (Unconditional Bank Guarantee for recognized bank) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ በዘርፉ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የጨረታ መክፈቻ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሠነዳቸውን በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ አሽገው ማስገባት አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊትለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09-18-12-09-61 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የመጫረቻ ሠነዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ ዘርፉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ
Source: original notice
