ጨረታ

ዘ ዌል ኢን አክሽን (The Well In Action) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን የፈቃድ ቁጥር 3007 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለንብ እርባታ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

ተዘግቷል 15 ሴፕቴምበር 2026

ማክሰኞ፣ 15 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 5፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "15/09/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።