ZaWi HuB
ጨረታማጣቀሻ HT/HO/08/2026

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር (Thermal paper ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hidasie Telecom Share Company

ተዘግቷል 1 ኦክቶበር 2026

ሐሙስ፣ 1 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 21፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "01/10/2026 10:51"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
• ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር ( Thermal paper ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጷጉሜን ዐ2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -10፡00 ድረስ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ድረስ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ” ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ ግቢ ውስጥ 2ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 በመቅረብ የማይመለስ ብር 00 /አምስት መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የሚያቀርቡት • አንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ፣ • አንድ ቅጂ /Copy/የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣ • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት፡፡ • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ • ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር100,000.00 (አንድመቶ ሺ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ/C.P.O/ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በዚሁ ቀን መስከረም 21 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 211 የሚከፈት ይሆናል:: • ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልተከሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ • ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0968265111 ወይም 0968271291 መጠቀም ይችላሉ፡፡ • ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የተርማል ፔፐር (Thermal paper) ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር RE-LT/HT/HO/08/2026 ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ተርማል ፔፐር ( Thermal paper ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጷ ጉሜን ዐ2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2 ፡ 30-6 ፡ 00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ 7 ፡ 30 -10 ፡ 00 ድረስ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2 ፡ 30-6 ፡ 00 ድረስ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ” ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ ግቢ ውስጥ 2ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 በመቅረብ የማይመለስ ብር 00 /አምስት መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት አንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ፣ አንድ ቅጂ /Copy /የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣ ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት፡፡ በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድመቶ ሺ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በዚሁ ቀን መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ፡ 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 211 የሚከፈት ይሆናል:: ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልተከሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0968265111 ወይም 0968271291 መጠቀም ይችላሉ፡፡ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ