የዲጂታል ሚዲያ ባለሙያ
Job Overview
- Salary Offer
- Negotiable
- Experience Level
- Mid
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 2 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Ethiopian Coffee S.C.
Job Overview
• Posted Date: October 25, 2026 • Closed Date: November 2, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በክለቡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Creative Arts, Design & Entertainment • Qualifications: Bachelor’s degree • Years of Experience: 3 years • Monthly Salary: Negotiable
Company Snapshot
Ethiopian Coffee Sport Club, popularly known as Ethiopian Bunna, is one of Ethiopia’s iconic football institutions, founded in 1947 in Addis Ababa. The club is deeply rooted in Ethiopian culture and carries the spirit and tradition of Ethiopian coffee, representing national pride, sporting passion, and a strong connection with its supporters. Ethiopian Bunna has established a distinguished football legacy, with more than 10 Ethiopian Premier League titles, multiple Ethiopian Cup victories, and participation in major African continental club competitions. Known for its loyal and passionate fan base, historic rivalries, and strong sporting identity, the club brings together supporters through football and shared cultural heritage. Through its championship history, match-day experiences, fan engagement, and presence in Ethiopian football, Ethiopian Coffee Sport Club continues to represent the pride of Ethiopia and the passion of the game.
Experience
Years of Experience: 5ዓመት ድግሪ /3 ዓመት ማስተርስ/ በተመሳሳይ በዲጂታል ሚዲያ ፣ በሶሻል ሚዲያ ወይም በስፖርት ጋዜጠኝነት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት Relevant Experience: (በስፖርት ክለብ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል)፡፡
Skills
Technical Skills: • የሶሻል ሚዲያ አስተዳደር፡- የፌስቡክ ፣ ቴሌግራም ፣ ቲክቶክ ፣ ዩቲዩብ ፣ ድረ-ገጽ ገጾችን የመምራት እና የተከታታዮችን ቁጥር የማሳደግ ብቃት ያለው • የፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ፡- የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ማቀናበሪያ ሶፍትዎሮችን የመጠቀም ችሎታ ያለው/ያላት እና • በቀጥታ ስርጭት ፡- የክለቡን ጨዋታዎች ፣ ጋዜጣዊ መግለጫዎች እና ስልጠናዎችን በቀጥታ ስርጭት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ የማስተላለፍ እውቀት ያለው/ያላት • ስለ እግር ኳስ ስፖርት ፣ ስለ ክለቡ ታሪክ ግንዛቤ ያለው/ያላት፡፡
Education & Certifications
Educational Requirements: በጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን የኮምፒውተር ሳይንስ /አይቲ ፣ በማርኬቲንግ ወይም በተያያዥ መስኮች መጀመሪያ ድግሪ (BA Degree) ወይም 2ኛ ድግሪ ያለው/ያላት፡፡
Additional Information
• Salary: በስምምነት • Work Location: አዲስ አበባ • Contract Type: በቋሚነት • Hiring Needs: 1
Application Instructions
How to Apply: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በክለቡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ In-Person Application Location: ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በክለቡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ Date of Registration: ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0910643561 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ We encourage you to reach out with any questions. Primary Office Location: ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በክለቡ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
Job Description
Ethiopian Coffee Sport Club, popularly known as Ethiopian Bunna, is one of Ethiopia’s iconic football institutions, founded in 1947 in Addis Ababa. The club
