ከባድ መኪና ሾፌር
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Junior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 5 Nov 2026
- Duty Station
- Amhara
- Company
- National Transport P.L.C
Job Overview
• Posted Date: October 25, 2026 • Closed Date: November 5, 2026 • Location: Amhara, Ethiopia • Career Level: Junior Level (6 mo - 2 years) • Industry: Shipping & Logistics • Qualifications: Basic Education • Years of Experience: 2 years • Monthly Salary: 17001-20000
Company Snapshot
Born from East African Holding’s diverse industrial operations—including agriculture, mining, manufacturing, and real estate—National Transport PLC officially became a standalone entity in 2020. With a modern fleet of around 150–200 trucks, plus strategically-located hubs in Addis Ababa, Dire Dawa, Adama, and Djibouti, NTPLC provides reliable long-haul and last-mile transport solutions to clients across Ethiopia and the wider East African region
Experience
Years of Experience: በከባድ መኪና ከነተሳቢው አሽከርካሪነት ሙያ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
Education & Certifications
Educational Requirements: 8ኛ እና ከዚያ በላይ License: 5ኛ ደረጃ ወይም ደረቅ-3 መንጃ ፈቃድ ያለው
Additional Information
• Salary: 19,080.00 (አስራ ዘጠን ሺ ሰማንያ ብር ) • Work Location: ለሚ/እንሳሮ ሆኖ በተለያ ዩ የሀገሪቱ ክልሎች ተንቀሳቅሶ የሚሰራ/የምትሰራ • Contract Type: በቋሚነት • Hiring Needs: 50
Application Instructions
How to Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ናሽናል ትራንስፖርት የሰው ኃይል ዳሬክቶሬት ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። In-Person Application Location: • ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ፣ ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሰው ኃይል እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቅጥር 2 በአካል ቀርቦ መመዝገበ ይቻላል። • ለአዲስ አበባ ባምቢስ ወንዝ ዳርቻ ከምንትዋብ ህንፃ ኃላ ኢስት አፍሪካ ዲስትሪቡሽን ሶስተኛ ፎቅ • ለአዳማ አካባቢ ላሉ አመልካቾች አዳማ ሞኤንኮ አካባቢ በሚገኘው እምሩ ህንጻ የድርጅቱ ቅርንጫፍ ቢሮ አንደኛ ፎቅ ላይ ። Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ Vacancy Number: ናት/አአ/HR/0826/26 Important Application Notice: ተያዥ፣የመኖርያ ቤት ካርታ ወይም የተሸከርካሪ ሊብሬ ወይም የሁለት ሰው የደመወዝ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0252-11-11-88(ድሬዳዋ), 0222 12 00 32(ለአዳማ)
Job Description
Born from East African Holding’s diverse industrial operations—including agriculture, mining, manufacturing, and real estate—National Transport PLC officially
