የእንጨት ሥራ ባለሙያ
Job Overview
- Salary Offer
- Negotiable
- Experience Level
- Mid
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 2 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Emnete Endeshaw General Contractor
Job Overview
• Posted Date: October 25, 2026 • Closed Date: November 2, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, አዲስ አበባ፣ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሰንፔር ህንፃ ወጋገን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 ET • Career Level: Mid Level (2+ - 5 years) • Industry: Construction • Qualifications: Certificate • Years of Experience: 4 years • Monthly Salary: Negotiable
Experience
Years of Experience: 4 ዓመት በቤትና ቢሮ ማምረቻ ውስጥ በእንጨት ሥራ የሠራ
Education & Certifications
Educational Requirements: በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በእንጨት ሥራ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ትምህርት በዲፕሎማ/በሰርትፊኬት የተመረቀ
Additional Information
• Salary: በስምምነት • Work Location: አዲስ አበባ • Contract Type: በቋሚነት • Hiring Needs: 4
Application Instructions
How to Apply:መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን ከትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል የድርጅቱ ጽ/ቤት በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሰንፔር ህንፃ ወጋገን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 In-Person Application Location: አዲስ አበባ፣ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሰንፔር ህንፃ ወጋገን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 Date of Registration: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0116-661763 / 0911-643222 / 0929-04-00-06 We encourage you to reach out with any questions. Primary Office Location: አዲስ አበባ፣ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሰንፔር ህንፃ ወጋገን ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209
Job Description
Years of Experience: 4 ዓመት በቤትና ቢሮ ማምረቻ ውስጥ በእንጨት ሥራ የሠራ
