ሹፌር-2
Job Overview
- Salary Offer
- Not stated
- Experience Level
- Senior
- No. Required
- 1
- Employment Type
- Full-time
- Deadline Date
- 2 Nov 2026
- Duty Station
- Addis Ababa
- Company
- Lame Dairy Private Limited Company
Job Overview
• Posted Date: October 25, 2026 • Closed Date: November 2, 2026 • Location: Addis Ababa, Ethiopia, ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተት ET • Career Level: Senior Level (5+ years) • Industry: Food and Beverage • Qualifications: Basic Education • Years of Experience: 6 years • Monthly Salary: As per Company Scale
Experience
Years of Experience: 6 አመት የስራ ልምድ በከባድ መኪና፣ ፈሳሽ እና ተመሳሳይ የሚጭን ተሸከርካሪ ላይ የሰራ
Knowledge
የምግብ ደህንነነት ግንዛቤ ያለው፣ የስራ ቦታ ደህንነትና ጤንነት ላይ እውቀት ያለው
Education & Certifications
Educational Requirements: ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ፣10ኛ በአዲሱ ና 12ኛ በነባሩ License: 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም በአዲሱ በፈሳሽ መንጃ ፍቃድ ያለው Job Grade: 9
Additional Information
Work Location: አዲስ አበባ(በተለያ ከተሞች)
Application Instructions
How to Apply: የስራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 312 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ In-Person Application Location: ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተት Date of Registration: ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
Contact Us
For inquiries regarding this position, please contact: Phone Number: 0911980567/0963126676
Job Description
Years of Experience: 6 አመት የስራ ልምድ በከባድ መኪና፣ ፈሳሽ እና ተመሳሳይ የሚጭን ተሸከርካሪ ላይ የሰራ
