TenderRef NCB/9/19
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ሎት ፡-1 ልደታ የሚገኘውን የፍራንቻይዝ የሽያጭ ማዕከል በኢትዮ ቴሌኮም ስታንዳርድ መሰረት እድሳት ለማስደረግ ተፈልጓል፡፡ በመሆኑም የዕድሳት ስራውን ማከናወን የሚችሉ ደረጃ 5 እና በላይ ያላችሁ ሎት 2፡- የውኃ ፓምፕ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
Unknown buyer
Closes 29 Oct 2026 (tomorrow)
Thursday, 29 October 2026 · ጥቅምት 19, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “29/10/2026 10:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
CN/NCB/9/19
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር
ሎት ፡-1 ልደታ የሚገኘውን የፍራንቻይዝ የሽያጭ ማዕከል በኢትዮ ቴሌኮም ስታንዳርድ መሰረት እድሳት ለማስደረግ ተፈልጓል፡፡ በመሆኑም የዕድሳት ስራውን ማከናወን የሚችሉ ደረጃ 5 እና በላይ ያላችሁ
ሎት 2፡- የውኃ ፓምፕ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-10፡30) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) እንዲሁም ለሎት 2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/9/19 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ሎት ፡-1 ልደታ የሚገኘውን የፍራንቻይዝ የሽያጭ ማዕከል በኢትዮ ቴሌኮም ስታንዳርድ መሰረት እድሳት ለማስደረግ ተፈልጓል፡፡ በመሆኑም የዕድሳት ስራውን ማከናወን የሚችሉ ደረጃ 5 እና በላይ ያላችሁ ሎት 2፡- የውኃ ፓምፕ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-10፡30) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) እንዲሁም ለሎት 2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 011-1-569992 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Source: original notice
