FORECLOSURE
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Global Bank Ethiopia S.C
Deadline 7 Oct 2026
Wednesday, 7 October 2026 · መስከረም 27, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “07/10/2026 10:00”
የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተሽከርካሪዎች
• ተ.ቁ: የሰሌዳ ቁጥር · የተበዳሪው ስም: የሻንሲ ቁጥር · የንብረት አስያዥ ስም: ሞተር ቁጥር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ዓይነት · የተሽከርካሪው መግለጫ: ሞዴል · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: ቀን · ጨረታ የሚከናወንበት: ሰዓት
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ምሩፅ ገዛኢ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቦሌ ሚካኤል · የተሽከርካሪው መግለጫ: አአ-02-B61029 · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: TMAJ3812HLJ929286 · ጨረታ የሚከናወንበት: G4F JKZ902449 · ጨረታው የወጣው: ሃዩንዳይ · 2019 · 3,700,000.00 · ጳጉሜ 2, 2018 ዓ.ም · ከጠዋቱ 4፡00 –5፡30 · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ንጉሴ ገ/እግዚአብሔር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቤተል · የተሽከርካሪው መግለጫ: አአ-02-C50467 · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: KMHSN81EDHU188974 · ጨረታ የሚከናወንበት: G6DFGA625319 · ጨረታው የወጣው: ሃዩንዳይ · 2016 · 3,436,500.00 · ጳጉሜ 2, 2018 ዓ.ም · ከቀኑ 8፡00 –9፡30 · ለመጀመሪያ ጊዜ
የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክ/ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ቀበሌ/ወረዳ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀን · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሰዓት
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: አቶ ስዑዲ እንድሪስ · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ እልፍነሽ መኮንን · አበዳሪው ቅርንጫፍ: መገናኛ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የቦታው ስፋት: ንፋስ ስልክ ላፍቶ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 08 · የንብረቱ
ዓይነት: 586.11 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: NL124142943586114357 · ጨረታ የሚከናወንበት: የንግድ · ጨረታው የወጣው: 369,914,825.27 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም · ከጠዋቱ 4፡00 –5፡30 · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ ዘውዴ ግደይ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቤተል · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የቦታው ስፋት: የካ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 13 · የንብረቱ
ዓይነት: 245 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: የካ22/186141/07 · ጨረታ የሚከናወንበት: መኖሪያ · ጨረታው የወጣው: 52,359,898.06 · መስከረም 26, 2019 ዓ.ም · ከጠዋቱ 4፡00 –5፡30 · ለሁለተኛ ጊዜ
• ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ስም: ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ፅጋበ ተክለሃይማኖት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቤተል · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የቦታው ስፋት: የካ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 13 · የንብረቱ
ዓይነት: 245 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: የካ/181987/06 · ጨረታ የሚከናወንበት: መኖሪያ · ጨረታው የወጣው: 44,999,229.70 · መስከረም 27, 2019 ዓ.ም · ከጠዋቱ 4፡00 –5፡30 · ለሁለተኛ ጊዜ
• ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
• የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
• በተ.ቁ 1 እና 2 የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል። በተ.ቁ 3፣ 4 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ይካሄዳል።
• በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
• የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
• የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
• በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
• ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
• ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ፣ 011 3 69 67 55 (ቤተል ቅርንጫፍ)፣ 011 6 39 27 76 (ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ) ወይም 011 6 68 68 73 (መገናኛ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም የህግ አገልግሎት መምሪያን በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
• ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ . ማ( በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያ ዛቸ ውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከ ቱት ን ንብ ረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተሽከርካሪዎች ተ . ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የተሽከርካሪው መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ / ብር / ጨረታ የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር ሞተር ቁጥር ዓይነት ሞዴል ቀን ሰዓት 1 አቶ ምሩፅ ገዛኢ ተበዳሪው ቦሌ ሚካኤል አአ -0 2 -B 61029 TMAJ3812HLJ929286 G4F JKZ902449 ሃዩንዳይ 2019 3,700,000.00 ጳጉሜ 2 , 2018 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡00 – 5 ፡ 3 0 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ አቶ ንጉሴ ገ/እግዚአብሔር ቤተል አአ -02-C50467 KMHSN81EDHU188974 G6DFGA625319 ሃዩንዳይ 2016 3,436,500.00 ጳጉሜ 2 , 2018 ዓ . ም ከ ቀኑ 8 ፡00 – 9 ፡ 3 0 ለመጀመሪያ ጊዜ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ተ . ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የጨረታው መነሻ ዋጋ / ብር / ጨረታ የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ከተማ ክ / ከተማ ቀበሌ / ወረዳ ቀን ሰዓት 3 አቶ ስዑዲ እንድሪስ ወ/ሮ እልፍነሽ መኮንን መገናኛ አ.አ ንፋስ ስልክ ላፍቶ 08 586.11 ካሬ ሜትር NL124142943586114357 የንግድ 369,914,825.27 መስከረም 25 , 2019 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡00 – 5 ፡ 3 0 ለመጀመሪያ ጊዜ 4 ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ ወ/ሮ ዘውዴ ግደይ ቤተል አ.አ የካ 13 245 ካሬ ሜትር የካ22/186141/07 መኖሪያ 52,359,898.06 መስከረም 26 , 2019 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡00 – 5 ፡ 3 0 ለሁለተኛ ጊዜ 5 ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ አቶ ፅጋበ ተክለሃይማኖት ቤተል አ.አ የካ 13 245 ካሬ ሜትር የካ/181987/06 መኖሪያ 44,999,229.70 መስከረም 27 , 2019 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡00 – 5 ፡ 3 0 ለሁለተኛ ጊዜ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ። የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም። በተ.ቁ 1 እና 2 የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል። በተ.ቁ 3፣ 4 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ይካሄዳል። በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል። በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ፣ 011 3 69 67 55 (ቤተል ቅርንጫፍ)፣ 011 6 39 27 76 (ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ) ወይም 011 6 68 68 73 (መገናኛ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም የህግ አገልግሎት መምሪያን በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Source: original notice
