FORECLOSURE
አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና
Deadline 22 Sept 2026
Tuesday, 22 September 2026 · መስከረም 12, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “22/09/2026 10:55”
Source: original notice
