ZaWi HuB
FORECLOSURERef PDR/302/99

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Closed 16 Oct 2026

Friday, 16 October 2026 · ጥቅምት 6, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “16/10/2026 03:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ. ቁ: 1. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 6183/1453/17 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 566.80 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የንግድ ሕንጻ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 150,644,977.62 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 05/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 2. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ቅጭን ደጀን አለማዮህ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 672/937/17 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 175.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ ቤት · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 14,059,634.97 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 05/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 3. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: አቶ ጸሀዬ በርሁ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 8846/4894/2012 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 144.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ ቤት · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 7,197,894.81 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 05/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 4. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: አቶ አቤል ታደሰ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 4092/653/17 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 216.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የንግድ ሕንጻ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 35,318,110.74 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 05/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት • ተ. ቁ: 5. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: አቶ አማረ ተስፋይ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 4/70/3904/09 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 140.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ ሕንጻ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 9,764,168.87 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 05/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት • ተ. ቁ: 6. · የተበዳሪው ስም: አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ራሔል ጉዕሽ · አድራሻ: ሽሬ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 2637/4018/17 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 140 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ ሕንጻ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 8,891,161.07 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 7. · የተበዳሪው ስም: ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረቱ አስያዥ ስም: አቶ አትናቲዎስ ገ/እግዝአብሔር · አድራሻ: ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ሰንዳፋ ከተማ አስተዳደር · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 640/PDR/302/99 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 21,600 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የንግድ ሕንፃ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 35,955,053.37 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 8. · የተበዳሪው ስም: አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ · አድራሻ: ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ቅምብቢት ወረዳ፣ ሸኖ ከተማ · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 138/10 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 400.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 2,255,821.84 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት • ተ. ቁ: 9. · የተበዳሪው ስም: አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ተበዳሪው · አድራሻ: በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 07 · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: AA000060704272 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 287.00 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ ቤት · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 13,498,167.56 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 7፡00-8፡00 ከሰዓት • ተ. ቁ: 10. · የተበዳሪው ስም: ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማ · የንብረቱ አስያዥ ስም: ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ · አድራሻ: አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: AA000100704105 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 2,041 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 143,983,491.2 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት • ተ. ቁ: 11. · የተበዳሪው ስም: ኖል ታድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረቱ አስያዥ ስም: ወይ ትዝታ ጌታቸው · አድራሻ: በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 12 · የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: BL112151654642011130 · የይዞታውስፋት (ካ.ሜ): 135.17 · የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት: የመኖሪያ አፓርትመንት · የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር): 8,913,510.19 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት: 06/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
በመሆኑም፡-
• ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ • ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ • የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ • ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ • የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ • ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ • በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ • ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ • ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የይዞታውስፋት (ካ.ሜ) የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት 1. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ ታደሰ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ሽሬ ከተማ 6183/1453/17 566.80 የንግድ ሕንጻ 150,644,977.62 05/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 2. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ ቅጭን ደጀን አለማዮህ ሽሬ ከተማ 672/937/17 175.00 የመኖሪያ ቤት 14,059,634.97 05/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 3. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ አቶ ጸሀዬ በርሁ ሽሬ ከተማ 8846/4894/2012 144.00 የመኖሪያ ቤት 7,197,894.81 05/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት 4. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ አቶ አቤል ታደሰ ሽሬ ከተማ 4092/653/17 216.00 የንግድ ሕንጻ 35,318,110.74 05/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት 5. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ አቶ አማረ ተስፋይ ሽሬ ከተማ 4/70/3904/09 140.00 የመኖሪያ ሕንጻ 9,764,168.87 05/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት 6. አስፋሃለይ ታደሰ ወንድማዮህ ራሔል ጉዕሽ ሽሬ ከተማ 2637/4018/17 140 የመኖሪያ ሕንጻ 8,891,161.07 06/02/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት 7. ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አትናቲዎስ ገ/እግዝአብሔር ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ሰንዳፋ ከተማ አስተዳደር 640/PDR/302/99 21,600 የንግድ ሕንፃ 35,955,053.37 06/02/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት 8. አቶ ማሙሽ ተስፋዬ ዱብሬ ወይ.እታገኝ ይስማ ተክለወልድ ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ቅምብቢት ወረዳ፣ ሸኖ ከተማ 138/10 400.00 መኖሪያ ቤት 2,255,821.84 06/02/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት 9. አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ ተበዳሪው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 07 AA000060704272 287.00 የመኖሪያ ቤት 13,498,167.56 06/02/2019 ዓ.ም 7፡00-8፡00 ከሰዓት 10. ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማ ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 AA000100704105 2,041 ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ 143,983,491.2 06/02/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት 11. ኖል ታድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወይ ትዝታ ጌታቸው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 12 BL112151654642011130 135.17 የመኖሪያ አፓርትመንት 8,913,510.19 06/02/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት በመሆኑም ፡- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡ ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Source: original notice