AUCTION
ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር በወጣው አዋጅ መሰረት እ. ኤ. አ. በታህሳስ 2005 በምዝገባ ቁጥር 0321 በኢትዮጵያ ነዋሪዎች ማህበርነት ተመዝግቦ ሲንቀሳቀስ የቆየና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ዳግም ለመመዝገብ በወጣው አዋጅ ቁ. 1113/2011 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ በሀገራችን ሁሉን ያካተተ የማህበረሰብ እድገት ለማምጣት አካል ጉዳተኞች የጤና እና የትምህርት አገልግሎት፣ የስልጠና እና የሥራ ቅጥር እድል እንዲሁም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድሎችን ከአካል ጉዳት አልባ ወገኖቹ እኩል ማግኘት እንዲችሉ ለማድረግ እንዲሁም አካል ጉዳተኞችንና ጉዳዮቻቸውን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በማህበራዊና ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ እንዲካተቱ አበክሮ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡
Unknown buyer
Deadline 5 Oct 2026
Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “05/10/2026 00:00”
Source: original notice
