ZaWi HuB
Tender Hub

Ethiopian Tenders & Bids

Government and private procurement notices, aggregated daily. With deadlines in both the Gregorian and Ethiopian calendars.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Open tenders

4 notices

Clear filters ×
Closes 29 Oct 2026 (tomorrow)AUCTIONDisposal Sale

እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25ሊትር ብዛት 106፣ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Eniy Investment PlcSource: reportertenders.com

Deadline 31 Oct 2026AUCTIONDisposal Sale

አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል፡፡

Unknown buyerSource: reportertenders.com

Deadline 31 Oct 2026AUCTIONDisposal Sale

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርSource: reportertenders.com

Deadline 3 Nov 2026AUCTIONDisposal Sale

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶች ፣የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች ፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶችPublished 25 OctSource: reportertenders.com