Tender
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ በውል (ኮንትራት) መፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
Deadline 24 Sept 2026
Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “24/09/2026 02:00”
Source: original notice
