Tender
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ በውል (ኮንትራት) መፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Hibret Insurance
Closed 24 Sep 2026
Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “24/09/2026 02:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የአብሪ ሳጥን (Light Box) ማስታወቂያ ሰሌዳ አሰርቶ ለማስገጠም የወጣ ግዢ ጨረታ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ በውል (ኮንትራት) መፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፍቃድ’ ቲን ሰርተፍኬት፣ ¾}ÚT] እሴት ታክስ ምዝገባ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም አገልግሎቱን የማቅረብ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
• ተጫራቾች ስለ አገልግሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ሰዓት ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ገንዘብ ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላሉ፡፡
• ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ.) በሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ስም በማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
• ተጫራቾች ለሥራው የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች በማሟላት በሕግ ፊት ዉል መፈፀም የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የተሟላ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ እና ደጋፊ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (በቴክኒካል እና ፈይናንሺያል ሠነድ) ለየብቻ በማድርግ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 9ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
• ጨረታው በዕለቱ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
• ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
የጨረታ ቁጥር፦ ሕብርት /ጨረታ/26-27/014 የአብሪ ሳጥን (Light Box) ማስታወቂያ ሰሌዳ አሰርቶ ለማስገጠም የወጣ ግዢ ጨረታ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ በውል (ኮንትራት) መፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፍቃድ’ ቲን ሰርተፍኬት፣ ¾}ÚT] እሴት ታክስ ምዝገባ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም አገልግሎቱን የማቅረብ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች ስለ አገልግሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ሰዓት ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ገንዘብ ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ.) በሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ስም በማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ለሥራው የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች በማሟላት በሕግ ፊት ዉል መፈፀም የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የተሟላ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ እና ደጋፊ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (በቴክኒካል እና ፈይናንሺያል ሠነድ) ለየብቻ በማድርግ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 9ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 1 26 34 34 የውስጥ መስመር 160/402/190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
Source: original notice
