ጨረታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia

የመጨረሻ ቀን 5 ኦክቶበር 2026

ሰኞ፣ 5 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 25፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "05/10/2026 11:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪ ጋራዥ /የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ • የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ይታሸጋል፡፡ • ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባሉ፡፡ • መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፡፡ • ተጫራች ለሚጫረትበት ተሽከርካሪ የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ (CPO) አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ተሽከርካሪ ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ • የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ሰሌዳ ቁጥራቸውን የሚያሳይ ዝርዝር • S.No.: 1 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Toyota Land Cruiser 105L · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-13737 • S.No.: 2 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Mitsubishi Pajero · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-13759 • S.No.: 3 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35072 • S.No.: 4 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35091 • S.No.: 5 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35814 • S.No.: 6 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35818 • S.No.: 7 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-39151 • S.No.: 8 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Single Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35825 • S.No.: 9 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-39126 • S.No.: 10 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40051 • S.No.: 11 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40052 • S.No.: 12 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40053 • S.No.: 13 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40054 • S.No.: 14 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40055 • S.No.: 15 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40060 • S.No.: 16 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40063 • S.No.: 17 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40064 • S.No.: 18 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40073 • S.No.: 19 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40074 • S.No.: 20 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40080 • S.No.: 21 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40081 • S.No.: 22 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Patrol · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-40084 • S.No.: 23 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Nissan Sunny Automobile · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-35096 • S.No.: 24 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Bishoftu Double Cabin Pick Up · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-3-98853 • S.No.: 25 · Types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት): Yamaha Motor Cycle · Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር): ET-4-0677 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA የጨረታ ማስታወቂያ የ ተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪ ጋራዥ /የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ይታሸጋል፡፡ ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባሉ፡፡ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተጫራች ለሚጫረትበት ተሽከርካሪ የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ (CPO) አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ተሽከርካሪ ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡ የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ሰሌዳ ቁጥራቸውን የሚያሳይ ዝርዝር S.No. Types of Vehicles ( የተሽከርካሪ ዓይነት) Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር) 1 Toyota Land Cruiser 105L ET-3-13737 2 Mitsubishi Pajero ET-3-13759 3 Nissan Double Cabin Pick Up ET-3-35072 4 Nissan Double Cabin Pick Up ET-3-35091 5 Nissan Double Cabin Pick Up ET-3-35814 6 Nissan Double Cabin Pick Up ET-3-35818 7 Nissan Double Cabin Pick Up ET-3-39151 8 Nissan Single Cabin Pick Up ET-3-35825 9 Nissan Patrol ET-3-39126 10 Nissan Patrol ET-3-40051 11 Nissan Patrol ET-3-40052 12 Nissan Patrol ET-3-40053 13 Nissan Patrol ET-3-40054 14 Nissan Patrol ET-3-40055 15 Nissan Patrol ET-3-40060 16 Nissan Patrol ET-3-40063 17 Nissan Patrol ET-3-40064 18 Nissan Patrol ET-3-40073 19 Nissan Patrol ET-3-40074 20 Nissan Patrol ET-3-40080 21 Nissan Patrol ET-3-40081 22 Nissan Patrol ET-3-40084 23 Nissan Sunny Automobile ET-3-35096 24 Bishoftu Double Cabin Pick Up ET-3-98853 25 Yamaha Motor Cycle ET-4-0677 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ