ZaWi HuB
ጨረታ

እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25ሊትር ብዛት 106፣ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Eniy Investment Plc

ይዘጋል 29 ኦክቶበር 2026 (ነገ)

ሐሙስ፣ 29 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 19፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "29/10/2026 12:08"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25 ሊትር ብዛት 106፣ ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ከ00/100) በመግዛት እቃዎቹ ባሉበት ቦታ በስራ ሰአት ጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ወለቴ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጫረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ለጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾች ለተጫረቱበት የእቃ አይነት ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት 3% ሲፒኦ በድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለ ሲሚንቶ ወረቀት እና ለእንጨት ተጫራች ብር 10,000.00(አስር ሺ ብር ከ 00/100) በተናጥል በቁርጥ በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ድርጅቱ ስለጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25 ሊትር ብዛት 106፣ ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ከ00/100) በመግዛት እቃዎቹ ባሉበት ቦታ በስራ ሰአት ጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ወለቴ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጫረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ለጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾች ለተጫረቱበት የእቃ አይነት ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት 3% ሲፒኦ በድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለ ሲሚንቶ ወረቀት እና ለእንጨት ተጫራች ብር 10,000.00(አስር ሺ ብር ከ 00/100) በተናጥል በቁርጥ በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ድርጅቱ ስለጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 09 13 43 73 26 09 20 05 11 32 ድርጅቱ!

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ