ጨረታ
ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡
Hilina Enriched Food PLc
የመጨረሻ ቀን 9 ህዳር 2026
ሰኞ፣ 9 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 30፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "09/11/2026 00:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
Notice
Hilina Enriched Foods plc
ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ማስታወቂያ
ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡ ይህንን ምርት በአዲስ አበባ፣ በሸገር ከተሞችና በክፍለ ሃገር ማከፋፈል የምትፈልጉ ብቁ አከፋፋዮች ከዚህ በመቀጠል ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማለትም፡-
• ህጋዊ የታደሰ የምግብ አከፋፋይ ፍቃድ ያለው፣
• ምግብና መጠጥ ማከፋፈል ላይ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
• በቂና ደህንነቱን የጠበቀ መጋዘን ያለው፣
• በቂ የሽያጭ ሠራተኛ እና ማከፋፈያ ትራንስፖር ያለውና
• ጥራቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ማከፋፈል የሚችል
በድርጅታችን በለገጣፎ በመገኘት የድርጅታችሁን ዝርዝር መረጃ (Company Profile) እና ልምድ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሁም የታደሰ የምግብ አከፋፋይነት ፈቃድ እና Tim Number ኮፒ አድርጋችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ቀን ውስጥ በአካል እንድታስገቡ ወይንም፡-
በEmail [email protected] ወይንም [email protected] እንድትልኩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
Hilina Enriched Foods plc ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ማስታወቂያ ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡ ይህንን ምርት በአዲስ አበባ፣ በሸገር ከተሞችና በክፍለ ሃገር ማከፋፈል የምትፈልጉ ብቁ አከፋፋዮች ከዚህ በመቀጠል ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማለትም፡- ህጋዊ የታደሰ የምግብ አከፋፋይ ፍቃድ ያለው፣ ምግብና መጠጥ ማከፋፈል ላይ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ በቂና ደህንነቱን የጠበቀ መጋዘን ያለው፣ በቂ የሽያጭ ሠራተኛ እና ማከፋፈያ ትራንስፖር ያለውና ጥራቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ማከፋፈል የሚችል በድርጅታችን በለገጣፎ በመገኘት የድርጅታችሁን ዝርዝር መረጃ (Company Profile) እና ልምድ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሁም የታደሰ የምግብ አከፋፋይነት ፈቃድ እና Tim Number ኮፒ አድርጋችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ቀን ውስጥ በአካል እንድታስገቡ ወይንም፡- በEmail [email protected] ወይንም [email protected] እንድትልኩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በ0944036594 ወይም 0975489879 ይደውሉ፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
