ZaWi HuB
Tender

ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡

Hilina Enriched Food PLc

Deadline 9 Nov 2026

Monday, 9 November 2026 · ጥቅምት 30, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “09/11/2026 00:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
Hilina Enriched Foods plc ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ማስታወቂያ
ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡ ይህንን ምርት በአዲስ አበባ፣ በሸገር ከተሞችና በክፍለ ሃገር ማከፋፈል የምትፈልጉ ብቁ አከፋፋዮች ከዚህ በመቀጠል ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማለትም፡- • ህጋዊ የታደሰ የምግብ አከፋፋይ ፍቃድ ያለው፣ • ምግብና መጠጥ ማከፋፈል ላይ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ • በቂና ደህንነቱን የጠበቀ መጋዘን ያለው፣ • በቂ የሽያጭ ሠራተኛ እና ማከፋፈያ ትራንስፖር ያለውና • ጥራቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ማከፋፈል የሚችል በድርጅታችን በለገጣፎ በመገኘት የድርጅታችሁን ዝርዝር መረጃ (Company Profile) እና ልምድ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሁም የታደሰ የምግብ አከፋፋይነት ፈቃድ እና Tim Number ኮፒ አድርጋችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ቀን ውስጥ በአካል እንድታስገቡ ወይንም፡- በEmail [email protected] ወይንም [email protected] እንድትልኩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Full notice
Hilina Enriched Foods plc ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ማስታወቂያ ድርጅታችን ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ላለፉት 28 ዓመታት በከፍተኛ ጥራት የነፍስ አድር ምርት ማለትም ፕላምፒነት እያመረተ ለእርዳታ ድርጅቶች ሲያቀርብ ቆይቷል እያቀረበም ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ ለሰፊው ገበያ የሚውል በከፍተኛ ጥራትና ደህንነት የሚመረት ማለዳ የሚባል የለውዝ ቅቤ ይዞ መጥቷል፡፡ ይህን ምርት የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን የሚያሟላ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ጣፋጭ ለጤና ተስማሚ የለውዝ ቅቤ ነው፡፡ ይህንን ምርት በአዲስ አበባ፣ በሸገር ከተሞችና በክፍለ ሃገር ማከፋፈል የምትፈልጉ ብቁ አከፋፋዮች ከዚህ በመቀጠል ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ማለትም፡- ህጋዊ የታደሰ የምግብ አከፋፋይ ፍቃድ ያለው፣ ምግብና መጠጥ ማከፋፈል ላይ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ በቂና ደህንነቱን የጠበቀ መጋዘን ያለው፣ በቂ የሽያጭ ሠራተኛ እና ማከፋፈያ ትራንስፖር ያለውና ጥራቱንና ደህንነቱን በጠበቀ መልኩ ማከፋፈል የሚችል በድርጅታችን በለገጣፎ በመገኘት የድርጅታችሁን ዝርዝር መረጃ (Company Profile) እና ልምድ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሁም የታደሰ የምግብ አከፋፋይነት ፈቃድ እና Tim Number ኮፒ አድርጋችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ቀን ውስጥ በአካል እንድታስገቡ ወይንም፡- በEmail [email protected] ወይንም [email protected] እንድትልኩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በ0944036594 ወይም 0975489879 ይደውሉ፡፡

Source: original notice