መከልከል
ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው
Abyssinia Bank
የመጨረሻ ቀን 18 ህዳር 2026
እሮብ፣ 18 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 9፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "18/11/2026 11:30"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
Notice
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
Bank of Abyssinia ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ቀኔ በሀይሉ ባንቴ · የመያዣ ሰጭው ስም: ተበዳሪው · የንብረቱ አይነትና አገልግሎት: መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ · የቦታው ስፋት: 2000 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 44/2010 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 12,248,825.32 · ጨረታው የሚካሄደበት ቀን: ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም · የምዝገባ ሰዓት: 4፡000-5፡30 · የጨረታ ሰዓት: 5፡30-6፡00 · ጨረታውየወጣበት ጊዜ: ለመጀመሪየ ጊዜ · ጨረታው የሚካሄድበት ስፍራ: ንብረቱ ካለበት ስፍራ
በማለት የተገለጸው የጨረታ ማስታወቂያ የመያዣ ሰጭው ስም ተበዳሪው በሚል የተጠቀሰው የመያዣ ሰጭው አቶ ሞላ ታከለ ጥሩ መልካም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ Bank of Abyssinia ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጭው ስም የንብረቱ አይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታውየወጣበት ጊዜ ጨረታው የሚካሄድበት ስፍራ 1 ቀኔ በሀይሉ ባንቴ ተበዳሪው መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ 2000 44/2010 እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 12,248,825.32 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡000-5፡30 5፡30-6፡00 ለመጀመሪየ ጊዜ ንብረቱ ካለበት ስፍራ በማለት የተገለጸው የጨረታ ማስታወቂያ የመያዣ ሰጭው ስም ተበዳሪው በሚል የተጠቀሰው የመያዣ ሰጭው አቶ ሞላ ታከለ ጥሩ መልካም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
