መከልከል

እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ የተዘረዘሩትን ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ ከታች በቀረቡት ዝርዝር ማብራሪያዎች መሰረት በድርድር ሽያጩ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

እናት ባንክ አ.ማ

የመጨረሻ ቀን 13 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 13 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 3፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "13/10/2026 15:35"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።