ጨረታ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው ዋናው መንገድ በስተቀኝ በኩል በሆነው ቦታ ሙዚየም፦ ያገለገለ መኪና የተሸከርካሪው ዓይነት አውቶብስ የሰሌዳ ቁጥር ኢት.35-4703 የተሰራበት ሀገር ቻይና የተሰራበት ዘመን 2011 የሻንሰ ቁጥር LCN640 D43 A0004590 የሞተር ቁጥር LF 479Q5 101100087 የአካሉ ዓይነት አነስተኛ የህዝብ ቀለም ብርማ የነዳጅ ዓይነት ቤንዚን የሞተር የፈረስ ጉልበት 90 የጭነቱ መጠን 6 ስው የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 1299 የሰሊለደር ብዛት 4 የተፈቀደለት የስራ ፀባይ ለሌሎች አገልግሎት የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ላንድ ክሩዘር መኪና ያገለገለ የተሽከርካሪው አይነት የመስክ ተሽከርካሪ የታርጋ ቁጥር 05-01020 የተሰራበት ሀገር ጃፓን የተሽ/ሞዴል HZJ 80L-GNMNS የተሰራበት ዘመን 1985 የሻንሲ ቁጥር HZJ 80-0003815 የሞተር ቁጥር IHZ0024489 የአካል ዓይነት የሕዝብ ቀለም ካኪ የነዳጅ ዓይነት ናፍታ የሞተር የፈረስ ጉልበት 130 የተሸ/ጠቅ/ክብደት 3160 ነጠላ ክብደት 1960 የጭነት መጠን 4 ሰው የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 4164 የሲሊንደር በዛት 6 የተፈቀደለት የሥራ ፀባይ ለኮድ 5 አገልግሎት የአክሰል ብዛት የፊት -የኋላ 1-1 የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
ተዘግቷል 23 ኦክቶበር 2026
አርብ፣ 23 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 13፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "23/10/2026 11:50"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
