Ethiopian Tenders & Bids
Government and private procurement notices, aggregated daily. With deadlines in both the Gregorian and Ethiopian calendars.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Open tenders
12 notices
ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ አሥራ ሰባት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበርSource: reportertenders.com
የክርስቲን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን ድርጅቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Unknown buyerSource: reportertenders.com
እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25ሊትር ብዛት 106፣ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Eniy Investment PlcSource: reportertenders.com
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርSource: reportertenders.com
አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል፡፡
Unknown buyerSource: reportertenders.com
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበርSource: reportertenders.com
ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦዳ አክሲዮን ማህበርSource: reportertenders.com
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶች ፣የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች ፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶችPublished 25 OctSource: reportertenders.com
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bank of AbyssiniaPublished 18 OctSource: reportertenders.com
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርSource: reportertenders.com
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርSource: reportertenders.com
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Unknown buyerSource: reportertenders.com
