ጨረታ
በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ለ3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና ለB+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ፕሮጀክቶች መዋቅራዊ ፍሬም ግንባታ የንድፍ ክለሳ ፤ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር የማማከር አገልግሎት የወጣ ግልፅ ጨረታ
Debre Gelila Kidus Amanuhel Cathedral Church
የመጨረሻ ቀን 6 ህዳር 2026
አርብ፣ 6 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 27፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "06/11/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ግልፅ ጨረታ
በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ለ3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና ለB+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ፕሮጀክቶች መዋቅራዊ ፍሬም ግንባታ የንድፍ ክለሳ ፤ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር የማማከር አገልግሎት የወጣ ግልፅ ጨረታ
(የማማከር ሥራ – አማካሪ መምረጥ)
ሀገር፡– ኢትዮጵያ
የፕሮጀክቱ ስም: – 3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና B+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ግንባታ
መስፈርቶች፡–
• የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የ3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና የB+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ደረጃ-1 አማካሪ ድርጅት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
• የጨረታው ማስታወቂያ ጋዜጣ ላይ ከወጣ ጀምሮ ለተከታታይ 13 የቀን መቁጠሪያ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን በ13ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በዛኑ ዕለት 4፡30 ይከፈታል።
• ተጫራቾች የግንባታ ሳይቱን እንዲጎበኙ እና ቅድመ ጨረታ ውይይት እንዲያደርጉ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ/ም ካቴድራሉ ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታውን ከገዙ ተጫራቾች ጋር ስብሰባ የሚያካሄድ ይሆናል፡፡
• የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 መሣለሚያ የሚገኘው ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት) የማይመለስ ብር 2,000 (ሁለት ሺ ብር) በመክፈል በአካል ቀርቦ መውሰድ ይቻላል፡፡
በተጨማሪም በኢሜል [email protected] ወይም በቴሌግራም @DGKamanuel28
(0921876472) የማይመለስ ብር 2,000 (ሁለት ሺ ብር) በካቴድራሉ ልማት ስም በተከፈተው የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000215809238 በማስገባት የተከፈለበትን ስሊፕ በቴሌግራም በማያያዝ በሶፍት ኮፒ ሰነዶቹን መውሰድ ይችላሉ።
• ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-
የ 2018 ዓ.ም በተቋቋመው ሀገር ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም የንግድ ድርጅት የምዝገባ ሰርተፍኬት
ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለ 2018 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት
ተጫራቾች የTIN &VAT ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ሊኖራቸው ይገባል።
ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ የግብር ክሊራንስ ሰርተፍኬት ሊኖራቸው ይገባል።
• በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግስት ግዢ እና ንብረት ባለሥልጣን ዝርዝር የምዝገባ ሰርተፍኬት
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ኦርጅናል ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በተለየ ኤንቨሎፕ በባንክ በተረጋገጠ በካቴድራል ስም ማስያዝ አለባቸው።
ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሱት ተመሳሳይ ፕሮጀክት ሥራዎች ላይ ልምድ ያላቸው መሆን
አለባቸው፡፡
አድራሻ፡–
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 መሣለሚያ አካባቢ ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን፤ የካቴድራሉ አስተዳደር ሕንፃ ግራውንድ ወለል ፡
• ስልክ፡- 011-2-76-37-09 / 0927-28-42-92/ 0921-87-64-72
• የፖስታ ሳጥን 14206፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
• ካቴድራሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን
ሙሉ ማስታወቂያ
ግልፅ ጨረታ በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ለ3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና ለB+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ፕሮጀክቶች መዋቅራዊ ፍሬም ግንባታ የንድፍ ክለሳ ፤ የግንባታ ቁጥጥር እና የውል አስተዳደር የማማከር አገልግሎት የወጣ ግልፅ ጨረታ (የማማከር ሥራ – አማካሪ መምረጥ) ሀገር፡ – ኢትዮጵያ የፕሮጀክቱ ስም : – 3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና B+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ግንባታ መስፈርቶች፡ – የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የ3B+G+11 ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ እና የB+G+7 ሰንበት ት/ቤት ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ደረጃ-1 አማካሪ ድርጅት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የጨረታው ማስታወቂያ ጋዜጣ ላይ ከወጣ ጀምሮ ለተከታታይ 13 የቀን መቁጠሪያ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን በ13ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆን በዛኑ ዕለት 4፡30 ይከፈታል። ተጫራቾች የግንባታ ሳይቱን እንዲጎበኙ እና ቅድመ ጨረታ ውይይት እንዲያደርጉ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ/ም ካቴድራሉ ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታውን ከገዙ ተጫራቾች ጋር ስብሰባ የሚያካሄድ ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 መሣለሚያ የሚገኘው ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 7፡00 – 11፡00 ሰዓት) የማይመለስ ብር 2,000 (ሁለት ሺ ብር) በመክፈል በአካል ቀርቦ መውሰድ ይቻላል፡፡ በተጨማሪም በኢሜል [email protected] ወይም በቴሌግራም @DGKamanuel28 (0921876472) የማይመለስ ብር 2,000 (ሁለት ሺ ብር) በካቴድራሉ ልማት ስም በተከፈተው የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000215809238 በማስገባት የተከፈለበትን ስሊፕ በቴሌግራም በማያያዝ በሶፍት ኮፒ ሰነዶቹን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡- የ 2018 ዓ.ም በተቋቋመው ሀገር ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም የንግድ ድርጅት የምዝገባ ሰርተፍኬት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለ 2018 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች የTIN &VAT ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ሊኖራቸው ይገባል። ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ የግብር ክሊራንስ ሰርተፍኬት ሊኖራቸው ይገባል። በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግስት ግዢ እና ንብረት ባለሥልጣን ዝርዝር የምዝገባ ሰርተፍኬት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ኦርጅናል ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በተለየ ኤንቨሎፕ በባንክ በተረጋገጠ በካቴድራል ስም ማስያዝ አለባቸው። ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሱት ተመሳሳይ ፕሮጀክት ሥራዎች ላይ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ አድራሻ፡ – በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 መሣለሚያ አካባቢ ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን፤ የካቴድራሉ አስተዳደር ሕንፃ ግራውንድ ወለል ፡ ስልክ፡- 011-2-76-37-09 / 0927-28-42-92/ 0921-87-64-72 የፖስታ ሳጥን 14206፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ካቴድራሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
