Tender
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Awash Bank
Closed 27 Oct 2026
Tuesday, 27 October 2026 · ጥቅምት 17, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “27/10/2026 11:58”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Notice
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
• ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሒሳብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን አሰላ ከተማ በሚገኘው አዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ በማቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
• ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ለጨረታው መወዳደሪያ የሚሆን የ1 (አንድ) ወር ኪራይ መነሻ ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
• ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ¬ች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የ3 ወራት የኪራይ ክፍያ በቅድሚያ በመክፈል ውል መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፣ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ክፍያውን ፈጽመው የኪራይ ውል ካልፈፀሙ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የማይመለስ ብር 100 .00 (አንድ መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሒሳብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን አሰላ ከተማ በሚገኘው አዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ በማቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 201 9 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ለጨረታው መወዳደሪያ የሚሆን የ1 (አንድ) ወር ኪራይ መነሻ ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 17 ቀን 201 9 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ¬ች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የ3 ወራት የኪራይ ክፍያ በቅድሚያ በመክፈል ውል መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፣ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ክፍያውን ፈጽመው የኪራይ ውል ካልፈፀሙ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-530-31-02/04፣ ወይም 022-331-28-75 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር
Source: original notice
