ZaWi HuB
ጨረታ

አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

Awash Bank

ተዘግቷል 27 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 27 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 17፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "27/10/2026 11:58"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሒሳብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን አሰላ ከተማ በሚገኘው አዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ በማቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ለጨረታው መወዳደሪያ የሚሆን የ1 (አንድ) ወር ኪራይ መነሻ ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። • ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ¬ች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የ3 ወራት የኪራይ ክፍያ በቅድሚያ በመክፈል ውል መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፣ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ክፍያውን ፈጽመው የኪራይ ውል ካልፈፀሙ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የማይመለስ ብር 100 .00 (አንድ መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሒሳብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኙን አሰላ ከተማ በሚገኘው አዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ በማቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 201 9 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ለጨረታው መወዳደሪያ የሚሆን የ1 (አንድ) ወር ኪራይ መነሻ ዋጋ ¼ኛ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 17 ቀን 201 9 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ሴኪዩሪቲ ቦንድ) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት አሰላ ከተማ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ¬ች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የ3 ወራት የኪራይ ክፍያ በቅድሚያ በመክፈል ውል መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፣ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውሰጥ ክፍያውን ፈጽመው የኪራይ ውል ካልፈፀሙ የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-530-31-02/04፣ ወይም 022-331-28-75 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ