ጨረታ
ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡
Unknown buyer
ተዘግቷል 24 ሴፕቴምበር 2026
ሐሙስ፣ 24 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 14፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "24/09/2026 10:29"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ወኪል አከፋፋይ ስለመፈለግ
የዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ
ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡ ከዛክ ኢትዮጵያውያ እና ከጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን የሚጋብዘው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሽያጭ ክልሎች ነው፡፡ – በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ከተሞች ፤በአዳማ፣አርባምንጭ፤ሀረር፤ድሬደዋ፤ወልዲያ፤መቀሌ፣ጅማ፣ሚዛን፤ነቀምት፤ጋምቤላ፤አሶሳ፤ቦረና፤ሶማሊ እና አፋር
አከፋፋዪ እንዲያማሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች
የዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪ አተር የምግብ ዘይት አከፋፋይ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይኖርበታል፡፡
► የሽያጭ ምርትን ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ ያለው፡፡
► የሽያጭ እና የአስተዳደራዊ ስራዎችን ለመከወን የሚያስችል የሰው ሀይል መመደብ የሚችል፡፡
► የሽያጭ ቦታዎቹ ላይ የጠለቀ ዕውቀትና ስለ ድርጅታችን ምርቶች የተለየ ፍላጎት ያለው፡፡
► ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በባለቤቱ ተመዝግቦ ያለውን የባንክ ዝውውር (bank statement) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት፡፡
► የተደራጀ የዕቃ ማከማቻ መጋዘነ እና ከፋብሪካ ምርት ለማመላለስ የሚያስችሉ ጭነት መኪኖች ያለው.
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ አከፋፋዮች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ.
• ቅድስት ተዘራ፟ — 0921902903
• ኤልሳቤጥ ግሩም–936968719
• ቶማስ ብርሃኑ –0911733235
ኢሜል፡ [email protected]
WWW.SAMANU.com [email protected]
ቦሌ /ኖህ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ሙሉ ማስታወቂያ
ወኪል አከፋፋይ ስለመፈለግ የ ዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡ ከዛክ ኢትዮጵያውያ እና ከጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን የሚጋብዘው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሽያጭ ክልሎች ነው፡፡ – በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ከተሞች ፤በአዳማ፣አርባምንጭ፤ሀረር፤ድሬደዋ፤ወልዲያ፤መቀሌ፣ጅማ፣ሚዛን፤ነቀምት፤ጋምቤላ፤አሶሳ፤ቦረና፤ሶማሊ እና አፋር አ ከፋፋ ዪ እንዲያማሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች የዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪ አተር የምግብ ዘይት አከፋፋይ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይኖርበታል፡፡ ► የሽያጭ ምርትን ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ ያለው፡፡ ► የሽያጭ እና የአስተዳደራዊ ስራዎችን ለመከወን የሚያስችል የሰው ሀይል መመደብ የሚችል፡፡ ► የሽያጭ ቦታዎቹ ላይ የጠለቀ ዕውቀትና ስለ ድርጅታችን ምርቶች የተለየ ፍላጎት ያለው፡፡ ► ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በባለቤቱ ተመዝግቦ ያለውን የባንክ ዝውውር (bank statement) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ► የተደራጀ የዕቃ ማከማቻ መጋዘነ እና ከፋብሪካ ምርት ለማመላለስ የሚያስችሉ ጭነት መኪኖች ያለው. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ አከፋፋዮች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ. ቅድስት ተዘራ፟ — 0921902903 ኤልሳቤጥ ግሩም–936968719 ቶማስ ብርሃኑ –0911733235 ኢሜል፡ [email protected] WWW.SAMANU.com [email protected] ቦሌ /ኖህ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
