ZaWi HuBZaWi HuB
AUCTION

ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡

Unknown buyer

Closed 24 Sep 2026

Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “24/09/2026 10:29”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ወኪል አከፋፋይ ስለመፈለግ
የዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡ ከዛክ ኢትዮጵያውያ እና ከጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን የሚጋብዘው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሽያጭ ክልሎች ነው፡፡ – በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ከተሞች ፤በአዳማ፣አርባምንጭ፤ሀረር፤ድሬደዋ፤ወልዲያ፤መቀሌ፣ጅማ፣ሚዛን፤ነቀምት፤ጋምቤላ፤አሶሳ፤ቦረና፤ሶማሊ እና አፋር አከፋፋዪ እንዲያማሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች የዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪ አተር የምግብ ዘይት አከፋፋይ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይኖርበታል፡፡ ► የሽያጭ ምርትን ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ ያለው፡፡ ► የሽያጭ እና የአስተዳደራዊ ስራዎችን ለመከወን የሚያስችል የሰው ሀይል መመደብ የሚችል፡፡ ► የሽያጭ ቦታዎቹ ላይ የጠለቀ ዕውቀትና ስለ ድርጅታችን ምርቶች የተለየ ፍላጎት ያለው፡፡ ► ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በባለቤቱ ተመዝግቦ ያለውን የባንክ ዝውውር (bank statement) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ► የተደራጀ የዕቃ ማከማቻ መጋዘነ እና ከፋብሪካ ምርት ለማመላለስ የሚያስችሉ ጭነት መኪኖች ያለው. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ አከፋፋዮች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ. • ቅድስት ተዘራ፟ — 0921902903 • ኤልሳቤጥ ግሩም–936968719 • ቶማስ ብርሃኑ –0911733235 ኢሜል፡ [email protected] WWW.SAMANU.com [email protected] ቦሌ /ኖህ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Full notice
ወኪል አከፋፋይ ስለመፈለግ የ ዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል። እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ። ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል፡፡ ከዛክ ኢትዮጵያውያ እና ከጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን የሚጋብዘው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሽያጭ ክልሎች ነው፡፡ – በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ከተሞች ፤በአዳማ፣አርባምንጭ፤ሀረር፤ድሬደዋ፤ወልዲያ፤መቀሌ፣ጅማ፣ሚዛን፤ነቀምት፤ጋምቤላ፤አሶሳ፤ቦረና፤ሶማሊ እና አፋር አ ከፋፋ ዪ እንዲያማሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች የዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪ አተር የምግብ ዘይት አከፋፋይ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ይኖርበታል፡፡ ► የሽያጭ ምርትን ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ ያለው፡፡ ► የሽያጭ እና የአስተዳደራዊ ስራዎችን ለመከወን የሚያስችል የሰው ሀይል መመደብ የሚችል፡፡ ► የሽያጭ ቦታዎቹ ላይ የጠለቀ ዕውቀትና ስለ ድርጅታችን ምርቶች የተለየ ፍላጎት ያለው፡፡ ► ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በባለቤቱ ተመዝግቦ ያለውን የባንክ ዝውውር (bank statement) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ► የተደራጀ የዕቃ ማከማቻ መጋዘነ እና ከፋብሪካ ምርት ለማመላለስ የሚያስችሉ ጭነት መኪኖች ያለው. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ አከፋፋዮች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ. ቅድስት ተዘራ፟ — 0921902903 ኤልሳቤጥ ግሩም–936968719 ቶማስ ብርሃኑ –0911733235 ኢሜል፡ [email protected] WWW.SAMANU.com [email protected] ቦሌ /ኖህ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Source: original notice