AUCTION

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ፤አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል በጨርታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Unknown buyer

Deadline 28 Sept 2026

Monday, 28 September 2026 · መስከረም 18, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “28/09/2026 11:16