ZaWi HuB
Tender

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ

Closed 27 Oct 2026

Tuesday, 27 October 2026 · ጥቅምት 17, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “27/10/2026 11:41”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
ጨረታ ቁጥር፡ ሕባ/002/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ኪራይ ፈላጊዎች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የመጫረቻ ሰነድ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣ ከ2 ቀናት በኋላ ማለትም ከጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በአቅራቢያ በሚገኙ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር IN0403007 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ • የጨረታ ሰነዱን በልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ወለል በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በመገኘት መግዛት ይቻላል፡፡ • ለጨረታ የቀረበውን ወለል ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ክፍት ሆኖ በሚቆይበት ማለትም ከጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ውስጥ ሰኞ፣ ዕሮብ እና አርብ ከጠዋቱ 3፡00 – 10፡00 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሞልተው ከማስገባታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የተካተተውን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለጨረታ የቀረበውን ይዞታ ቢከራዩ የሚከፍሉትን የአንድ ወር ኪራይ አንድ አራተኛ (25%) በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርቡ ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን የዋስትናው የአገልግሎት ጊዜውም /Validity Date/ ዘጠና (90) ቀናት ይሆናል፣ • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያስይዙትን የባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የሚያሰሩት ከሕብረት ባንክ ውጪ በሆኑ በማንኛውም ባንኮች መሆን አለበት፡፡ • እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡ • ተጫራቾች ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በማሟላት ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በሚገኝ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 12፣13፣14 እና 16 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ • ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አራተኛ /4ኛ/ ወለል ላይ በሚገኘው አዳራሽ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ • በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ያልቀረበ የመጫረቻ ሰነድ/ተጫራች ከውድድር ሊሰረዝ ይችላል፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 470 41 72 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
ጨረታ ቁጥር፡ ሕባ/002/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ኪራይ ፈላጊዎች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የመጫረቻ ሰነድ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣ ከ2 ቀናት በኋላ ማለትም ከጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በአቅራቢያ በሚገኙ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር IN0403007 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነዱን በልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ወለል በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በመገኘት መግዛት ይቻላል፡፡ ለጨረታ የቀረበውን ወለል ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ክፍት ሆኖ በሚቆይበት ማለትም ከጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ውስጥ ሰኞ፣ ዕሮብ እና አርብ ከጠዋቱ 3፡00 – 10፡00 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሞልተው ከማስገባታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የተካተተውን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለጨረታ የቀረበውን ይዞታ ቢከራዩ የሚከፍሉትን የአንድ ወር ኪራይ አንድ አራተኛ (25%) በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርቡ ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን የዋስትናው የአገልግሎት ጊዜውም /Validity Date/ ዘጠና (90) ቀናት ይሆናል፣ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያስይዙትን የባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የሚያሰሩት ከሕብረት ባንክ ውጪ በሆኑ በማንኛውም ባንኮች መሆን አለበት፡፡ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በማሟላት ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ በግዥ እና ኮንትራት አስተዳደር መምሪያ በሚገኝ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 12፣13፣14 እና 16 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አራተኛ /4ኛ/ ወለል ላይ በሚገኘው አዳራሽ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ያልቀረበ የመጫረቻ ሰነድ/ተጫራች ከውድድር ሊሰረዝ ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 470 41 72 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ !!

Source: original notice