FORECLOSURE
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን
Deadline 24 Sept 2026
Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “24/09/2026 11:00”
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
• የተበዳሪው
ስም: ከተማ · የአስያዡ ስም: ወረዳ · የንብረቱ አድራሻ: የቤት.ቁ · የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ: ቀን · የካርታ ቁጥር: የምዝገባ ሰዓት · የንብረቱ ዓይነት: የጨረታው ሰዓት
• የተበዳሪው
ስም: ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር · የአስያዡ ስም: ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ የተ.የግ.ማህበር · የንብረቱ አድራሻ: አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ · የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ: 10 · የካርታ ቁጥር: አዲስ · የንብረቱ ዓይነት: 1200 ሜ.ካሬ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ: ቦሌ10/54/5/10/36461/41589/01 · ሐራጅ የሚከናወንበት: ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ(2B+G+5) · ብር 137,938,980.25( አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስምንት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ብር ከ25/100) · መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም · ጠዋት
3፡30-5.00 · ጠዋት
5.00-5.50
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ደንቦች፡-
• ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional Bank Guarrente) በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ የባንክ ዋስትና ሰነድ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
• አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡
• ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
• ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፤ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፤ የአከራይ ተከራይ ግብር ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ ካሉ እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
• የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡
• የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ የተቀመጠውን ግዴታ እና ሌሎች ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም፡፡
• ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡
• ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ንብረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
• ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ
Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia
Full notice
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የተበዳሪው ስም የአስያዡ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ የካርታ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት ከተማ ወረዳ የቤት.ቁ ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ የተ.የግ.ማህበር አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ 10 አዲስ 1200 ሜ.ካሬ ቦሌ10/54/5/10/36461/41589/01 ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ(2B+G+5) ብር 137,938,980.25( አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስምንት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ብር ከ25/100) መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡30-5.00 ጠዋት 5.00-5.50 ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የሐራጅ ደንቦች፡- ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional Bank Guarrente) በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ የባንክ ዋስትና ሰነድ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፡፡ ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፤ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፤ የአከራይ ተከራይ ግብር ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ ካሉ እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል፡፡ የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ የተቀመጠውን ግዴታ እና ሌሎች ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም፡፡ ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡ የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ንብረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia
Source: original notice
