ZaWi HuB
መከልከል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

ተዘግቷል 7 ኦክቶበር 2026

እሮብ፣ 7 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 27፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "07/10/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ የሀራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በሠንጠራዡ ውስጥ የተጠቀሱትን መኖሪያ ቤቶች በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አማኑኤል አብራሃ አስገዶም · የንብረት አስያዥ ስም: አሰፋ አብረሃ አስገዶም · የንብቱ ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀርሳ ዐቢይ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ: ዞን · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: ወ ወረዳ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ከተማ · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ፣ ሰዓትና ቦታ: ቀበሌ · የቤት/ቁ · የካርታ/ቁጥር • ተ.ቁ: ትግራይ · የተበዳሪው ስም: አይደር · የንብረት አስያዥ ስም: መቀሌ · የንብቱ ዓይነት: አይደር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: M599 · ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ: 10236/02-1433 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 140 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 5,202,604.40 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ፣ ሰዓትና ቦታ: ጫረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በአዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: አማኑኤል አብራሃ አስገዶም · የንብረት አስያዥ ስም: እፀገነት አታክልቲ ሽፈራው · የንብቱ ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀርሳ ዐቢይ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ: ን/ስ/ላ/ክ ከተማ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 12 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: አ.አ · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ፣ ሰዓትና ቦታ: — · አዲስ · AA000081204758 · 219 · 19,813,728.97 · ጫረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በአ.አ ከተማ በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ • ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፣ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት:: በጫረታው ዕለት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • ጨረታው ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ቀርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ የስጎበኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ቅርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0916-83-76-01/ 0912 44 15 24 ወይም 011-554-82-01/011-553-78-00/011-550-77-78 በመደወል መጠየቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መጎብኛት ይችላሉ:: • የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፣ የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል:: • የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫት እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ እራሱ ያዛውራል፡፡ • ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በሠንጠራዡ ውስጥ የተጠቀሱትን መኖሪያ ቤቶች በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብቱ ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ፣ ሰዓትና ቦታ 1 አማኑኤል አብራሃ አስገዶም አሰፋ አብረሃ አስገዶም መኖሪያ ቤት ቀርሳ ዐቢይ ዞን ወ ወረዳ ከተማ ቀበሌ የቤት/ቁ የካርታ/ቁጥር ትግራይ አይደር መቀሌ አይደር M599 10236/02-1433 140 5,202,604.40 ጫረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በአዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 2 አማኑኤል አብራሃ አስገዶም እፀገነት አታክልቲ ሽፈራው መኖሪያ ቤት ቀርሳ ዐቢይ ን/ስ/ላ/ክ ከተማ 12 አ.አ — አዲስ AA000081204758 219 19,813,728.97 ጫረታው መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በአ.አ ከተማ በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብ/ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ( 25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፣ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት:: በጫረታው ዕለት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ጨረታው ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ቀርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ የስጎበኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ቅርሳ ዐቢይ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 0916-83-76-01/ 0912 44 15 24 ወይም 011-554-82-01/011-553-78-00/011-550-77-78 በመደወል መጠየቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መጎብኛት ይችላሉ:: የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፣ የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል:: የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫት እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ እራሱ ያዛውራል፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ . ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ