FORECLOSURE

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና

Deadline 8 Oct 2026

Thursday, 8 October 2026 · መስከረም 28, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “08/10/2026 05:00

የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። • ተ.ቁ.: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክፍለ ከተማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቀበሌ/ወረዳ • ተ.ቁ.: 1 · የተበዳሪው ስም: ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሃያ ሁለት · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ ፣ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበርያ ማሽነሪ · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ለሚኩራ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 10 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ቦሌ10/13/5/10/18417/28381/107883/03 እና ቦሌ10-1/24/8/4/8587/9493/04 · የጨረታ ቀን: 1200+1421 · የጨረታ ሰዓት: 185,389,326 · 28/1/19 · 5፡00-6፡00 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ከላይ የተጠቀሰውን ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ • ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ • ከላይ የተገለጹትን ንብረቶችን በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። • ለተጨማሪ መረጃ፡፡-ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ 011-662-46-68፣ ለገጣፎ ቅርንጫፍ 011-637-50-76 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ 1 ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ሃያ ሁለት ተበዳሪው ለቢዝነስ አገልግሎት የሚውል (G+4) ህንጻ ፣ (G+1) ስቶር እና የቡና መቀነባበርያ ማሽነሪ አ.አ ለሚኩራ 10 ቦሌ10/13/5/10/18417/28381/107883/03 እና ቦሌ10-1/24/8/4/8587/9493/04 1200+1421 185,389,326 28/1/19 5፡00-6፡00 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ከላይ የተገለጹትን ንብረቶችን በሚመለከት ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እና ፕሮሲጀር መሰረት ለጨረታው አሸናፊ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ 011-662-46-68፣ ለገጣፎ ቅርንጫፍ 011-637-50-76 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ

Source: original notice