FORECLOSURE

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት

Deadline 8 Oct 2026

Thursday, 8 October 2026 · መስከረም 28, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “08/10/2026 10:45

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዙት ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ የሊዝ ክፍያ፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችን ገዢ ይከፍላሉ። በተጨማሪ ከንብረቱ ጋር የሚገናኝ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ገዢ ይከፍላል፡፡ • ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል። • የጨረታ ቦታ በአቢሲንያ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ በዲስትሪክቱ አደራሽ ውስጥ ነው። • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-33-04 /047-211-33-12/ ጅማ ዲስትሪክት በመደወል መጠየቅ ይቻላል። • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማናቸውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። • ተ.ቁ.: 1. · የተበዳረው ስም: አቶ መሀመድ ሁሴን · የመያዣ ሰጪው ሰም: ተበዳሪው · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ · የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር: ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ · ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም: 3,370,713 · የምዝገባ ሰዓት: 3,370,713 · የጨረታው ሰዓት: መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. · የንብረቱ አይነትና አገልግሎት: 4፡00 –5፡00 · የቦታው ስፋት በካ.ሜ: 5፡00 –5፡30 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: መኖሪያ ቤት · የጨረታው ማስታወቂያ የወጣበት ጊዜ: 201.72 ካ.ሜ · 22117937 · 22117937 · ለሁለተኛ • ተ.ቁ.: ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ • ተ.ቁ.: 3,370,713 • ተ.ቁ.: 22117937
Full notice
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል። ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል። የጨረታው አሸናፊ ከሚገዙት ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ የሊዝ ክፍያ፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችን ገዢ ይከፍላሉ። በተጨማሪ ከንብረቱ ጋር የሚገናኝ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ገዢ ይከፍላል፡፡ ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል። የጨረታ ቦታ በአቢሲንያ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 5 ኛ ፎቅ በዲስትሪክቱ አደራሽ ውስጥ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-33-04 /047-211-33-12/ ጅማ ዲስትሪክት በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማናቸውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተ.ቁ. የተበዳረው ስም የመያዣ ሰጪው ሰም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት የንብረቱ አይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት በካ.ሜ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታው ማስታወቂያ የወጣበት ጊዜ 1. አቶ መሀመድ ሁሴን ተበዳሪው ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ 3,370,713 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. 4፡00 – 5፡00 5፡00 – 5፡30 መኖሪያ ቤት 201.72 ካ.ሜ 22117937 ለሁለተኛ

Source: original notice